ቀጣዩ የትግራይ ህዝብ ጥያቄ ምንድነው?//// ቆይታ ከባይቶና ከፍተኛ አመራር አቶ ክብሮም በርሄ ጋርየተከበራችሁ የኡቡንቱ ቤተሰቦች
በወቅታዊ የትግራይ ክልል ሁኔታ እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ቃለመጠይቅ ከባይቶና ከፍተኛ አመራር አቶ ክብሮም በርሄ ጋር አድርገናል።

Join this channel to get access to perks:
https://www.youtube.com/channel/UCCjV948BaqaWaGdDkPCDOyg/join

28 thoughts on “ቀጣዩ የትግራይ ህዝብ ጥያቄ ምንድነው?//// ቆይታ ከባይቶና ከፍተኛ አመራር አቶ ክብሮም በርሄ ጋር

 1. እህት ሙኒራ! ዩቱቡ ያንች ከሆነ ከዑቡንቱ በተጨማሪ ስምሽን ብትጨምሪበት እላለሁ፡፡ ጠፍተሽብን ነበር፡፡

 2. የዛሬ ዓመት ዘራፍ ሲባል ለመግደል ሲዝቱ፣ ኢትዮጵያዉያንን ሲሰድብ፣ ሲያንቁዋሽሹ ነበር፣ ቀጥልዉም ያደረጉትን በደንብ ዓይተናል ዘንድሮም ከከፋታቸው ፈቀቅ ስላላሉ የሚሆነውን አብረን የምናየው ይሆናል!!

 3. Why always complain about the tegray starvation. Who do you think the cose of this problem. Why don't you go back and ask TPLF. We know that TPLF wants to bring Egypt and Sudan sorry to say that that. But no Corder

 4. ለይባ ባይቶና ስለ ትግራይ ዉስጥ ይለ ሁነታ ነዉ የጠየቀችህ ስለዚ ይ ጥይቀ መልስ።እንደ ትግራይ ተንኮለኛ ምንቀኛ የለም።

 5. Ante berthed new yemtlefelefew letrabe yetigray hzbi mnm tiqim aysetewum.
  Ytigray hzbi yemitekmew kehageru hxbna kegorebeit Ager selamna fiqir btwerdu ne yemitekemew.

 6. You reap what you seeds, you did just like that to Eritreans in 1998-2002, you start killing, you start ethnicity, you start displacing people, you start money laundering, you start dividing people according to their races (evils politics) shortly you bring evils politics to the country.

 7. በጣም የሚገርም እኮ ነዉ ጋዜጠኛዋ ወንበር ብትቀይራት የተለየ ሀሳብ ያላት አይመስለኝም፡፡ መንግስትን በወቀስክበት ልክ ህዉሀትን መዉቀስ አለመቻልህ ባይቶና እንዳባቶቹ የመጥፎዎች ስብስብ መሆኑን ያሳያል፡፡ ለመሆኑ እርሀብ አለ ባልክበት አፍህ ህዉሀት ኮሪደር አይዘጋም የምትለዉ

  ጌታቸዉ ቅጠል እየበላ ነዉ እንደዛ የተለጠጠዉ?

  ደብረሲና ድረስ ስትመጡ መንግስት ዘግቶባችሁ ነዉ?

  መንግስት ስደት ከልክሎአል የምትለዉ የትግራይ ህዝብ እዉነት በህዉሀት ከዉስጥ አልተቆለፈበትም? ረሃብን እና መድፈርን ህዉሀት እንደጦርነት ስልት እየተጠቀመበት አለመሆኑን አታስረዳንም እንዴ?

  መቃጠል አዲስ ነገር ሆነ እንዴ? እንደሰዉ የሰዉ ስቃይ የሚያሳዝንህ ከሆነ ፤ ለዛዉም ምንም የፖለቲካ አጀንዳ የሌላቸዉ ንፁሀንን ማቃጠል ለህዋሀት አንዱ ባህላዊ ጨዋታ አይደልም እንዴ?

  የሰፈር ፖለቲካን እየተቸህ ችግርን በትግራይ ብቻ የሆነ አስመሰልከዉ….መደፈር፤ መዘረፍ ትግራይ ብቻ ነዉ የተፈፀመዉ? የትግራይ እናቶች ተደፍረዋል እንዳልክ የአፋር እና የአማራ እናቶች ተደፍረዋል ለማለት አማራ ወይ አፋር መሆን አለብህ?

  ጦርነት መፍትሄ ካልሆነ ጦርነትን አማራጭ ያደረጉትን አባቶችህን መተቸት ለምን አልቻልክም?

  ለማንኛዉም በህዉሀት በብልፅግና እና በባይቶና መካከል ልዩነት የለም አገር አፍራሾች ናችሁ አፍርሱን ፤ የግፍ ታሪክ ብትፅፈዉ ብትተርከዉ ትርጉም የለዉም የህዉሀት ግፍ በቂ እና አስተማሪ ነበር፡፡

 8. The government of #Tigrai says over 6.2 million people need urgent food aid because of war & blockade, then why are some people saying 90% of the 6 million people of Tigrai need food aid. Please stop saying the people of Tigrai are 6 million, that number is from 1987 26 years ago

 9. የዘረኝነት ፖለቲካ መጨረሻው ይህ ነው አቶ ክብሮም፡፡ ሁሉም ወጣት ይህን የዘረኝነት ፖለቲካ ታግሎ ወደ ሰው ፖለቲካ መቀየር ካልቻለ የዘረኝነት ፖለቲካ ዳፋውን መሸከሙ አይቀርም፡፡ የአዛውንቶች የጎሳ ፖለቲካ የተዘራው ዘር ይሓው ፍሬውን እየጎመዘዘን እየተጎነጨነው ነው፡፡ አንተም ብትሆን የጎሳ ፖለቲካ አራማጅ ነህ ባንድም ይሁን በሌላ ሀላፊነት መውሰድ አለብህ፡፡ የሰው ልጅ ሁላ የመጨረሻ ፍላጎቱ እንደሰው መኖር ነው፡፡ ባንተ ቃለምልልስ እንደሰው መኖር የሚለውን ሀሳብ ስታነሳ ደስ አለኝ፡፡ የሚያሳዝነው ይህ የገባህ ችግር ውስጥ ከተገባ በሓላ መሆኑ ነው፡፡ ይበልጥ የሚሳዝነው በዘረኝነት ፖለቲካ ምክንያት ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ መከራውን እያያ እስካሁን ከዚህ አጋንንታዊ ፖለቲካ ለመላቀቅ ማንም ፈቃደኛ አለመሆኑ በጣም የሚገርም ነው፡፡ ትግራይን በተመለከተ ለተጋገርከው ችግሩን ውጫዊ ማድረግ ለትግራይ ህዝብ አይጠቅመውም፡፡ አሁን ባለው የክልሉ መንግስት ምክንያት ለስንተኛ ዙር ጦርነት ውስጥ እንደገባ ከሌሎች ህዝቦች ጋር ደም እንደተቃባ እና ምን ያህል ጥላቻን እንዳተረፈ ላንተ መንገር አያስፈልግም፡፡ እስከመቼ የትግራይ እናት እየወለደች ለነሱ እንምትገብር እግዚያብሄር ይወቀው፡፡ የችግሩን ምንጭ የማያውቅ ህዝብ መቼም መፍትሄ አያገኝም ከአዙሪትም አይወጣም፡፡

 10. The dictator Abi, Dictator Esayas, EXTREMIST Amhara, moronic, shifita Fano , and the silent , supporter of war are trying to eradicate the hero Tigrai like the Nigeria government did against the peaple of Biafra. But the history of Tigrai peaple had never given their identity to be hijacked and also wins the war against his enemies. Abi, moronic minded Esayas, the coward EXTREMIST Amhara, shifta ignorant Fano , miscalculated the Bravery and determination of The hero Tigrai peaple , its Government and THE HERO TDF. The grouped Enemies of Trigai were planning to destroy Tigrai and its peaple, Now truth never remind buried it raises up and Hunties the justice's abuser, killers, looters, rappers liars, genocider in Tigrai. Tigrai wins.

 11. አንደዚህ ኣይነት ስሜት ምንም መፍትሄ ኣያመጣም። ኣንተን ብቻ የወረደ መከራብቻ አየቆጠርክ በሌላ ህብረተሰብ የወረደ መከራ ግን ምንህም ኣይደለም።

 12. ይሳዝናል ነገር ግን ኣንተም ይሁን የወይነ ኣውራዎች የ ትግራይ ህዝብ ስቃይ ለ ፖለቲካ ፍጅተ አንጂ ምንም ርህራሄ የለህም። ውሽታም አሺ ለምን የ ትግራይ መግስት አና ፈደራል መንግስት ለማስተራረቅ ኣትሞክርም

 13. አዉቀዉ ነው የትግራይ ህዝባችን እያሉ የሚቀልዱብን መሬቱን ብቻ ነው የሚፈልጉት ምክንያቱም ራያ ና ወልቃይት የኛ ነው የትግራይ ህዝብ በረሃብ እየቀቀሉት ነው ክብሮም አድናቂህ ነኝ ግፋበት ።

 14. ድምፅ ይርቃል ብለን ብዙ ሰዎች ብዙ ጊዜ እንኮምታለን፤ ግን ምንም አታሻሽሉም። ማይክ ቀረብ ለምን አታረጉም?

Leave a Reply

Your email address will not be published.